17/05/2026
አስደሳች ዜና! 🎉
በኮንስትራክሽንና ፊንሽንግ ዘርፍ ላይ ተሰማርታችሁ የተሻለ ሙያ፣ ገቢ እና የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር ያሰባችሁ በሙሉ!
የስግማ ኢፖክሲ ፍሎሪንግ 46ኛ ዙር የኢፖክሲ ስልጠና በሚቀጥለው ቅዳሜ (ግንቦት 15/2018) ይጀምራል።
📅 ምዝገባ እስከ ሀሙስ (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም)
📞 ለምዝገባ: 0912092958
ስግማ ኢፖክሲ ፍሎሪንግ በኢትዮጵያ ቀዳሚና ብቸኛ የኢፖክሲ ወለል ንጣፍ ስልጠና የሚሰጥ ተቋም ሲሆን፣ ላለፉት ዓመታት ከግል ኮንትራክተሮች እስከ መንግስት ተቋማት ድረስ ሙያዊና ተግባራዊ ስልጠና በመስጠት እውቅና ያተረፈ ተቋም ነው።
✅ በመቶዎች የሚቆጠሩ ባለሙያዎችን አሰልጥነናል
✅ ብዙዎችን በዜሮ ካፒታል ሥራ እንዲጀምሩ አስችለናል
✅ ዛሬ ብዙ ተማሪዎቻችን የራሳቸውን ብራንድ ገንብተው እየሰሩ ናቸው
እርስዎም ቀጣዩ ስኬታማ ባለሙያ ይሁኑ!