EES Architects

EES Architects Always With Solution!

Always with solution!
10/12/2025

Always with solution!

01/12/2025
Ahmadnajii Muktaar Alii & Barseena General Trading Plc — B+G+8 Mixed‑Use Design in Adama, blending modern innovation wit...
01/12/2025

Ahmadnajii Muktaar Alii & Barseena General Trading Plc — B+G+8 Mixed‑Use Design in Adama, blending modern innovation with cultural heritage.

02/07/2025

ባላምባራስ ገብረመድህን ጎሳ ቤት
አዲስ አበባ

ይህ የቅርስ ቤት በወለተ ዮሀንስ መንገድ (አርመን ሰፈር) የእርሻ ሚኒስትር የነበሩት የ ባላምባራስ ገብረመድህን ጎሳ ቤት ነበር። (ከ1910-1920 እኤአ እንደተሰራ ይገመታል)

የመጀመርያው ምስል በ1941 ዓም የተነሳ ሲሆን የባለ ቀለሞቹ ምስሎች የቤቱን የተጎሳቆለ ሁኔታ የሚያመለክቱ ሲሆኑ ከ5 አመታት በፊት የተነሱ ነበሩ።

28/06/2025

ቋሸ
የጉራጌ ቤት ግቢዎች አጥር

ቋሸ በውበቱ ተመርጦ በተተከለ እንጨት የሚሰራ ጥቅጥቅ ያለ የውስጡን ወይም ግላዊውን ስፍራ ከማህበራዊው ስፍራ የሚለየው የእንጨት አጥር ሲሆን በጉራጌ ማህበረሰብ አንድ ሰው ቤት ሰርቶ በቋሸ ካላጠረው እርቃኑን እንደሆነ ሰው ይቆጠራል።

#ጉራጌ

24/06/2025

Finished project
E.E.S ARCHITECTS / Always with solution

21/06/2025

በኢትዮጲያ የቴምብር ህትመት ታሪክ በቴምብር የታተሙ የኢትዮጲያ ታሪካዊ ህንጻወች * ብርሃን እና ሰላም
* አክሱም
* የቢትወደድ ሃይለ ጊዮርጊስ መኖሪያ ቤት
* የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻፍት ኤጀንሲ
* የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ፒያሳ
* ቸርችል ጎዳና
* የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት

19/06/2025

our company E.E.S consulting Architects recently did a renovation design for arada building located in piassa, addis ababa

07/05/2025

New office, meeting and conference hall design
EES ARCHITECTS

Address

Addis Ababa
1165

Opening Hours

Monday 02:30 - 11:30
Tuesday 02:30 - 11:30
Wednesday 02:30 - 11:30
Thursday 02:30 - 11:30
Friday 02:30 - 11:30
Saturday 02:30 - 06:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EES Architects posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share