04/12/2023
28 የተለያዬ ዓይነት ያላቸው ማሽኖች ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ተሰራጩ።
ከደቡብ ካፕታል በሊዝ ማሽን የተገኙ 28 መሽኖች ለ6 ኢንተርፕራይዞች ተሰራጭተዋል።ማሽኖቹ የተለያዬ ግልጋሎት የምሰጡና እጅግ ዘመናዊ ስሆኑ የዘርፉን ስራ የምያዘምኑ ናቸው።ገዋታ ሣይሌም 'ሽሺንዳና ቦንጋ ከተማ ላይ ያሉ 6 ኢንተርፕራይዞች ተጠቃሚ ሁነዋል።በዝህም በበጀት ዓመቱ የገቡት የማሽን አቅርቦት 30 ደርሷል ።ከዝህ ቀደም አንድ የማተሚያ ማሽን እና አንድ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን የቀረበ መሆኑ ምታወስ ነው።