Mesfin Architects And Designers

Mesfin Architects And Designers Design

We express our condolences to passing away of Oromo legend musician Dr. Artist Ali Birra!
08/11/2022

We express our condolences to passing away of Oromo legend musician Dr. Artist Ali Birra!

Pakistan Business Center
09/10/2022

Pakistan Business Center

Ethiopia inagurated Sceince Museum Last week by PM Abiy Ahmed! It is expected to be Highest Science   in Africa!  ,
09/10/2022

Ethiopia inagurated Sceince Museum Last week by PM Abiy Ahmed! It is expected to be Highest Science in Africa! ,

09/09/2022

The Queen died peacefully at Balmoral this afternoon.
The King and The Queen Consort will remain at Balmoral this evening and will return to London tomorrow.

09/09/2022
09/09/2022

አዲስ አበባ ከ30 ሺ በላይ አዲስ የተወለዱ ህፃናትን ተቀብላ ወደ 9ሺ የሚጠጉ ነዋሪዎቿን በክብር ሸኝታለች

በ2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተወልደው የልደት ሰርተፍኬት ማረጋገጫ የሠጠኋቸው ህፃናት 30 ሺ 44 ናቸው ሲል የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በተለይ ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 አስታወቀ፡፡ በዚሁ ባገባደድነው ዐመት በከተማዋ የተመዘገበው የሞት መጠን 8947 መሆኑንም ገልጧል፡፡

በተለያየ ምክንያት የልደት እና የሞት ምዝገባ ያላከናወኑ ነዋሪዎች በመኖራቸው እንጂ አዲስ የተወለዱ ህፃናት እና የሟቾች ቁጥር ከዚ ከፍ ያለ እንደሆነ የኤጀንሲው የእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጥጋቡ ሹመይ አስረድተዋል፡

በ2014 በልደት፣በሞት፣በጋብቻ በፍቺ እና በጉዲፈቻ የተመዘገበው ጠቅላላ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ከ344 ሺ በላይ ሲሆን ከ2013 በጀትዓመት ጋር ሲነፃፀር 70.63% ብልጫ እንዳለው አሳውቀዋል፡፡

ኢትዮጵያ ለምታካሂዳቸው የልማት፣የህግ ፣አስተዳደር እና መሰል ተግባራት የወሳኝ ኩነት መረጃዎች እጅግ አስፈላጊ በመሆናቸው ህፃናት በተወለዱ በ90 ቀናት፤ ጋብቻ ፡ፍች፤ሞት እና ጉድፍቻ ደግሞ በ30 ቀናት ውስጥ ምዝገባ እንዲያከናውኑ አቶ ጥጋቡ ሹመይ ለከተማዋ ነዋሪዎች ጥሪ አቅርበዋል፡፡

16/08/2022
16/08/2022
16/08/2022

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesfin Architects And Designers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share