Nora finishing and interior design

Nora finishing and interior design Nora finishing

23/10/2024

ውድ የኖራ ቤተሰቦች እንደ ሁልጊዜ ሁሌም ራሳችንን እያዘመንን ዘመኑ በደረሰበት የፊንሽንግ እና interior ስራ በሚፈልጉት ዲዛይን በሚፈልጉት ጊዜ ሰርተን እናስረክብዎታለን በያዝነው አመትም በአዲስ መልክ እና በተሻለ ጥራት መተናል።
☎️+251919388501
+251943156396

10/01/2024

Nora Epoxy
ለሆቴሎች፣ ለባር እና ሬስቶራንት፣ ለhospital፣ ለምግብ ኢንዱስትሪ፣ ለመኖሪያ ቤት እንዲሁም ለንግድ ቤቶች epoxy chemical በመጠቀም እጅግ የተዋቡ የወለል ንጣፍ ስራ አገልግሎቶች መስጠት ጀምረናል።

# Epoxy ከ tiles (ceramic) በምን ይለያል?
-- አይሰበርም
-- አይመነችክም
-- ሙሉ ለሙሉ ልሙጥ ስለሆነ መሀሉ ላይ ቆሻሻ አይዝም እንዲሁም ለማፅዳት እጅግ ምቹ ነው
-- እሳት፣ ውሀ፣ ቅባታማ ኬሚካል መቋቋም ይችላል
--ማንኛውንም አይነት ከባድ እቃ ብናስቀምጥ አንዳች አይሆንም (አይሰነጠቅም)
-- ceramic የምንጠቀም ከሆነ የቀለም ምርጫችን የተገደበ ነው epoxi ስንጠቀም ግን ደንበኛው ማሰራት የሚፈልገውን አይነት color mix ይመርጣል እራሱ የሚፈልገውን አይነትም ማዘዝ ይችላል።
ይደውሉልን 0919388501
0943156396

NORA Exterior and Interior Painting Work👉🏿ለውጭ እና ለውስጥ ግድግዳ የሚሆኑ ቀለሞች ሳይበላሹ  -  ክራክ ሳያደርግ  -  ሳይቆሽሽ  -  የሚታጠቡ ዘመናዊ ቀለሞች::...
13/09/2023

NORA Exterior and Interior
Painting Work
👉🏿ለውጭ እና ለውስጥ ግድግዳ የሚሆኑ ቀለሞች

ሳይበላሹ - ክራክ ሳያደርግ - ሳይቆሽሽ - የሚታጠቡ ዘመናዊ ቀለሞች::

- ለመኖሪያ ቤቶች
- ለህንፃዎች የሚሆኑ:-

= ኮንቴክስትራ ቀለም
= ስቶን ቀለም
= ቴክስቸር ቀለም
= ሱፐር ፋይን ቻክ

= Contextra Paint
= Stone Spray paint
= Texture paint
= Super Fine Exterior Chalk

‼️👉🏽ያረጁ ኳርትዞችን በዘመናዊ ቀለሞች እናድሳለን::

ብቁ በሆኑ ባለሙያዎችን በትክክለኛው የቀለም ምርት ግንባታዎን በሚገባ አሳምረን እንቀባለ::

👉🏽ለስራዎቻችን የሁለት ዓመት ዋስትና እንሰጣለን::

የባለሙያ አቅርቦ እና ቁጥጥር አገልግሎ እንሰጣለን::

📲ይደውሉልን:-
0943156396
0919388501

Build your dream home with us
04/08/2023

Build your dream home with us

ሰላም እንዴት ናችሁ ኖራ ፊንሽንግ አዲስ ነገር ይዘን መተናል እንደሚታወቀው ሁሌም ራሳችንን እያዘመንን ዘመኑ በደረሰበት ጥበብ የ Epoxy work ጀምረናል   ለሆቴሎች፣ ለባር እና ሬስቶራን...
09/01/2023

ሰላም እንዴት ናችሁ ኖራ ፊንሽንግ አዲስ ነገር ይዘን መተናል እንደሚታወቀው ሁሌም ራሳችንን እያዘመንን ዘመኑ በደረሰበት ጥበብ የ Epoxy work ጀምረናል

ለሆቴሎች፣ ለባር እና ሬስቶራንት፣ ለhospital፣ ለምግብ ኢንዱስትሪ፣ ለመኖሪያ ቤት እንዲሁም ለንግድ ቤቶች epoxy chemical በመጠቀም እጅግ የተዋቡ የወለል ንጣፍ አገልግሎቶች መስጠት ጀምረናል።

# Epoxy ከ tiles (ceramic) በምን ይለያል?
-- አይሰበርም
-- አይመነችክም
-- ሙሉ ለሙሉ ልሙጥ ስለሆነ መሀሉ ላይ ቆሻሻ አይዝም እንዲሁም ለማፅዳት እጅግ ምቹ ነው
-- እሳት፣ ውሀ፣ ቅባታማ ኬሚካል መቋቋም ይችላል
--ማንኛውንም አይነት ከባድ እቃ ብናስቀምጥ አንዳች አይሆንም (አይሰነጠቅም)
-- ceramic የምንጠቀም ከሆነ የቀለም ምርጫችን የተገደበ ነው epoxi ስንጠቀም ግን ደንበኛው ማሰራት የሚፈልገውን አይነት color mix ይመርጣል እራሱ የሚፈልገውን አይነትም ማዘዝ ይችላል።
ይደውሉልን 0919388501
0943156396

ሰላም እንዴት ናችሁ ኖራ ፊንሽንግ አዲስ ነገር ይዘን መተናል እንደሚታወቀው  ራሳችንን እያዘመንን ዘመኑ በደረሰበት ጥበብ የ Epoxy work ጀምረናል   ለሆቴሎች፣ ለባር እና ሬስቶራንት፣ ...
09/01/2023

ሰላም እንዴት ናችሁ ኖራ ፊንሽንግ አዲስ ነገር ይዘን መተናል እንደሚታወቀው ራሳችንን እያዘመንን ዘመኑ በደረሰበት ጥበብ የ Epoxy work ጀምረናል

ለሆቴሎች፣ ለባር እና ሬስቶራንት፣ ለhospital፣ ለምግብ ኢንዱስትሪ፣ ለመኖሪያ ቤት እንዲሁም ለንግድ ቤቶች epoxy chemical በመጠቀም እጅግ የተዋቡ የወለል ንጣፍ አገልግሎቶች መስጠት ጀምረናል።

# Epoxy ከ tiles (ceramic) በምን ይለያል?
-- አይሰበርም
-- አይመነችክም
-- ሙሉ ለሙሉ ልሙጥ ስለሆነ መሀሉ ላይ ቆሻሻ አይዝም እንዲሁም ለማፅዳት እጅግ ምቹ ነው
-- እሳት፣ ውሀ፣ ቅባታማ ኬሚካል መቋቋም ይችላል
--ማንኛውንም አይነት ከባድ እቃ ብናስቀምጥ አንዳች አይሆንም (አይሰነጠቅም)
-- ceramic የምንጠቀም ከሆነ የቀለም ምርጫችን የተገደበ ነው epoxi ስንጠቀም ግን ደንበኛው ማሰራት የሚፈልገውን አይነት color mix ይመርጣል እራሱ የሚፈልገውን አይነትም ማዘዝ ይችላል።
ይደውሉልን 0919388501
0943156396

በዚህ አመት ሰርተን ካስረከብናቸው ስራዎች ውስጥ
08/11/2022

በዚህ አመት ሰርተን ካስረከብናቸው ስራዎች ውስጥ

03/10/2022

Address

Adiss Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251919388501

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nora finishing and interior design posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nora finishing and interior design:

Share