Ethioglobal Mart.

Ethioglobal Mart. Original Hair Trimmers, Stylers,Dryers and Small Machines.

💥 Original Hair Trimmers, Stylers and Small Machines.💥ባርበሮች ወንዶች እና ሴቶች ሁሉ ይህን ይመልከቱ! ✂️ ከአሁን በኋላ ወደ ሳሎን መሄድ ቢያስፈልጎ ወይም🏠...
04/05/2026

💥 Original Hair Trimmers, Stylers and Small Machines.
💥ባርበሮች ወንዶች እና ሴቶች ሁሉ ይህን ይመልከቱ!

✂️ ከአሁን በኋላ ወደ ሳሎን መሄድ ቢያስፈልጎ ወይም
🏠 በቤትዎ ራስዎን በቀላሉ መቆረጥ ቢፈልጉ እነዚህን ይጠቀሙ::

🔥 ኃይለኛ የፀጉር መቁረጫ
🔋 ረጅም ሰዐት የሚቆይ ባትሪ እና ቀጥታ የሚሰሩ
⚡ ፈጣን እና ጸጥ ያለ አሰራር
💈 ለፕሮፌሽናል ባርበሮች ተመራጭ

👉 ጥራት ያለው ስራ = ደስተኛ ደንበኛ

💰 ዋጋ አስደናቂ! (Inbox ይጠይቁ)
🚚 በአዲስ አበባ ፈጣን "Delivery"

📩 Inbox ያድርጉ ወይም WhatsApp ይላኩ
📞 አሁን ይደውሉ 0942836086

⚠️ እቃ ውስን ነው – ፈጥነው ይውሰዱ!

👉 Ethioglobal Mart.
“ጥራት ይመጣል በእኛ!”

14/01/2024
➡️ከእንግዲህ በመብራት መቆራረጥ መቸገር ቀረ☎️0922995139/0942836086♻️G-Power ♻️ ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚ...
13/01/2024

➡️ከእንግዲህ በመብራት መቆራረጥ መቸገር ቀረ
☎️0922995139/0942836086
♻️G-Power ♻️ ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም ባትሪው ( = brand(Shoto) and Hybrid solar Inverter =brand(Must) and brand(Deye)

⚡️ እርስዎ በሚፍልጉት ኪሎ ዋት ኢንቨርተር እና ባትሪ ከ1kw ,3kw ,5kw ,8kw,10kw, 15kw,20kw ,25kw,30kw,40kw,50kw...100kw...እስከ ሚፍልጉት ኪሎ ዋት ድረስ እንዲሁም ባለ330ዋት, 550 ዋት ሶላር ፕኔል በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን አቅርበን እንገጥምሎወታለን⚡️
🏘 ለመኖሪያ ቤቶች
🏬 ለሆቴሎች
🏢 ለአፓርትመንቶች
🏦 ለባንኮች
⛺️ ለአስጎብኚ ድርጅቶች
🏩 ለሆስፒታሎች
🏛 ለቢሮዎች
🏢 ለኮንዶሚኒየም
🌍ለኢንተርኔት ካፌ
📃ለህትመት ቤቶች
🛍አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ
📡ለቴሌኮም ሴክተር
🎥ለሲኒማ ቤቶች
⚡️ ለዘመናዊ የኤሌክትሪክ
መኪናዎች ቻርጅ
⚡️ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ
⚡️ የልብስ ማጠቢያ ማሽን
⚡️ ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር ለምትፍልጉት አግልግሎት
ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት
✅ Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም!
✅ ድምፅ አልባ , ጭስ አልባ
✅መብራት መጥፍቱን ሳናውቀው በ0.04 Micro-second የሚከፍት
✅ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና
📌የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ነፃ ጥገና ጋር
☎️0922995139/0942836086
Tik Tok:- https://vm.tiktok.com/ZM69oXDFF/
You can also join our official Telegram channel by clicking the following link:
https://t.me/Abdurezak99

13/01/2024
23/12/2022

🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው

📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።

🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።

🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ 20 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን::
እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ለውስጥ ና የውጭ
#ሙሉ በመሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው
# ከ10 በላይ ተወርዋሪ ቁልፍ
#መታጠብ የሚችል
Modern Iron Doors 99% looks like woody sound proof *full security function
Call 0922995139
And we supply Elevators ,ceramic,tiles and so on.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251922995139

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethioglobal Mart. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethioglobal Mart.:

Share