Ande-bet design studio. Architectural consultancy

Ande-bet design studio. Architectural consultancy ande-bet design studio is an architectural consultancy office trying to create an affordable and quality service

mixed use development
02/02/2024

mixed use development

11/01/2024
በቅርስነት የተመዘገቡ ሕንፃዎችን ፍርድ ቤት ሕገ-ወጥ ብሎ ባወገዘው አካሔድ ‹‹ሕንፃው ቅርስ አይደለም›› በማለት ለ‹‹ለልማት›› እንዲፈርሱ በደብዳቤ ፍቃድ የሚቸር 'የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን...
11/01/2024

በቅርስነት የተመዘገቡ ሕንፃዎችን ፍርድ ቤት ሕገ-ወጥ ብሎ ባወገዘው አካሔድ ‹‹ሕንፃው ቅርስ አይደለም›› በማለት ለ‹‹ለልማት›› እንዲፈርሱ በደብዳቤ ፍቃድ የሚቸር 'የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን' ከኢትዮጵያ ውጪ የት ይገኛል?

አዲስ የቅርስ ምዝገባ መሥፈርት እንደሚያስፈልግ በኢትዮጵያ ሪፖርተር በኩል የገለፀው ባለስልጣኑ (https://bit.ly/3T01idy) ‹‹ቅርስ መሆን ሲገባው ያልሆነ፣ መሆን ያልነበረበት ቅርስ ሆኖ የተመዘገበ›› 'ቅርስ' አለ እያለ ፤ ይህን አቋሙን ችላ ብሎ የዚህን ሕንፃ ቅርስነት ሠርዣለው ያለበት አግባብ እጅጉን ያስገርማል።

ይኸው ባለስልጣን የዛሬ ዓመት ገደማ ‹‹በልማት ሰበብ በአዲስ አበባ በሚገኙና የከተማዋን አመሰራረት የሚያሳዩ ፣ ታሪክና እሴትን የሚያንፀባርቁ በቅርስነት የተመዘገቡ ሕንፃዎች ላይ አደጋ ተጋርጧል። (https://www.ethiopianreporter.com/125762/)" ብሎ ነበር።

ብስራት ከበደ እንዳለው "ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ቅርሶችን ከመከላከል ወደ ማጥቃት የተሸጋገረበት ድንቅ ጊዜ ነው።"

ይሁንና በቅርስነት ተመዝግበው ቅርስ እንዳይደሉ በባለስልጣኑ የተጠረጠሩና ተጨማሪ የመፍረስ ስጋት የተጋረጠባቸው የከተማዋ ሕንፃና የከተማ ስፍራዎች እነማንና ስንት ይሆኑ?

source NArcHome Architecture channel on telegram.
https://t.me/NArcHomeArchitecture

01/12/2023

LOW RISE APARTMENT

The newly inaugurated Ethiopian Science Museum.4th of October, 2022Another humble brush on the masterpiece  that is Addi...
06/10/2022

The newly inaugurated Ethiopian Science Museum.
4th of October, 2022

Another humble brush on the masterpiece that is Addis Ababa.

Credit: African architecture and urbanism FB group,Tech Talk with Solomon, BCAA,.

G+1 Residential designAddis Ababa, Ethiopia
05/09/2022

G+1 Residential design

Addis Ababa, Ethiopia

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ande-bet design studio. Architectural consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ande-bet design studio. Architectural consultancy:

Share