12/01/2023
client - ወ/ሮ መቅደስ
Type - 1 Bed room type
Address - ኮየ ፈቼ ኮንዶሚኒየም z
project status - በግንባታ ላይ
እርሶስ ልዩ የሆነ ቤት ውስጥ መኖር ወይም ኢንቴርየር ዲዛይን ያሸበረቀ ቢሮ ዉስጥ መስራት ይፈልጋሉ ??
እንግዲያውስ ጎህ አርክቴክትስ/Goh Architects/ በአይነቱ ለየት ያለ የቤተ-ውበት(interior design) ስራዋችን ጥራት ባለው መንገድ በተመጣጣኝ ዋጋ ከነግንባታዉ ሰርተን ምናስረክበዉ መሆኑን ስንገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
- ለቤትዎ
- ለቢሮዎ
- ለሆቴልዎ
- ለካፌ
- ለባር
- ለትምርት ቤቶች
እና ለመሳሰሉት አገልግሎቶች የሚውሉ የኢንቴርየር ዲዛይን ማሰራት ሲያሻዎት 4ኪሎ ብርሀን አና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው ድንቅ ስራ ኮምፕሌክስ 5ተኛ ወለል ላይ ቢሮዋችን ብቅ ብለው ያግኙን ወይም ከታች በተዘረዘሩት ስልኮች ይደውሉልን።
+251912239118
+251921688271
+251921226479