Abel gypsum dicor

Abel gypsum dicor Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abel gypsum dicor, Home improvement, Adiss abeba, Addis Ababa.

10/11/2024

የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤
ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡

ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡

ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡

ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘቡ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡

ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ' የበለጠ ዋጋ
አለው፡፡ ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቆይ ተረጋጋ! እየውልህ፣

መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡

ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡

የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት፡፡
ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት
መልካም ነበር!” በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡

ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን - 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላል ማለት ይህ አይደል ..🤔

t.me/UsefulExpression ✍️

09/10/2024

52.9K likes, 1696 comments. “ 💚💛❤️tiktok🤘 #💚💛❤️ኢትዮጵያ💚💛❤️ለዘላለም💚💛❤️ትኑር ”

09/10/2024

27.9K likes, 319 comments. “ ゚viral 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ”

06/10/2024
30/09/2024

09340904344
Abel gypsum dicor

05/11/2022
ቲቢ ስታንድዎን በማንኛውም ግድግዳ ላይ  በተለያየ  ጅብሰም ቦርድ ዲዛይን   ማሰራት ከፈለጉ   ይደውሉ በፈለጉት ዲዛይን  እናስውባለን በስራችን ይደሰታሉ
19/09/2022

ቲቢ ስታንድዎን በማንኛውም ግድግዳ ላይ በተለያየ ጅብሰም ቦርድ ዲዛይን ማሰራት ከፈለጉ ይደውሉ በፈለጉት ዲዛይን እናስውባለን በስራችን ይደሰታሉ

አቶ ምስጋናው ስራችንን አይተው ስለደወሉ አናመሰግናለን የሳሎን ኮርኒስ ቦርድና ቲቪ ስታንድ ይሔው በዚህ መልኩ  በመረጡት ዲዛይን በዚህ መልኩ ጀምረነዋል
18/08/2022

አቶ ምስጋናው ስራችንን አይተው ስለደወሉ አናመሰግናለን የሳሎን ኮርኒስ ቦርድና ቲቪ ስታንድ ይሔው በዚህ መልኩ በመረጡት ዲዛይን በዚህ መልኩ ጀምረነዋል

ሳሎንን  በቲቢ ስታንድ  ማጨናነቅ  ቀረ በዘመናዊ ጅፕሰም ቦርድ  ተቀየረ-ቴሌቭዥን ማስቀመጫ -ጅፓዝ ማስቀመጫ ከነ ሰፒከሮቹ- የፎቶ አልበም ማስቀመጫ-የአበባ ማስቀመጫ-የመፅሐፍ መደርደሪያ ሁ...
03/08/2022

ሳሎንን በቲቢ ስታንድ ማጨናነቅ ቀረ
በዘመናዊ ጅፕሰም ቦርድ ተቀየረ
-ቴሌቭዥን ማስቀመጫ
-ጅፓዝ ማስቀመጫ ከነ ሰፒከሮቹ
- የፎቶ አልበም ማስቀመጫ
-የአበባ ማስቀመጫ
-የመፅሐፍ መደርደሪያ
ሁሉንም በአንድ ግድግዳ ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ እናሳምራለን
-

Address

Adiss Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251934090434

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abel gypsum dicor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abel gypsum dicor:

Share