16/06/2022
በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር
🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።
🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::
🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።
🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው
📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።
🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0937461787
☎️ 0901099409
Telgram: t.me/belavictor
👉 Abel Victor doors & Elevators .