30/09/2026
ሮሊንግ የሻተር ሥራ (Rolling Shutter Work) አዳዲስ፣ በሞተር የሚሰሩና በሪሞት የሚታዘዙ የዜብራ ብላይንድ (Zebra Blind) መጋረጃዎችን አስመጥተናል!
በአንድ የሪሞት ቁልፍ በመጫን ብቻ የፀሐይ ብርሃንን እንደፍላጎትዎ መቆጣጠር የሚያስችል፣
ከጠንካራ የፀሐይ ጨረርና ሙቀት ሙሉ በሙሉ የሚከላከል፣
ለቤትዎም ሆነ ለስራ ቦታዎ ልዩ ግርማ ሞገስን የሚሰጥ!
የማይመችና በእጅ የሚጎተት ገመድ ቀረ! ምቾትዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያሳድጉ።
ይደውሉልን! 📞 09 11 40 27 62 ወይም 09 12 89 27 62
አድራሻችን፦ አዲስ አበባ፣ ከዮሐንስ ቤተክርስቲያን ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ፣ አቤት ሆስፒታል አጠገብ።
ሮሊንግ የሻተር ሥራ — ለዘመናዊና ምቹ አኗኗርዎ!