G seven aluminum and Werky Agro industry

G seven aluminum and Werky Agro industry እና

https://youtu.be/_5coaaEGpE0?si=Wf5rQ-0LX6NOJ9St
14/03/2024

https://youtu.be/_5coaaEGpE0?si=Wf5rQ-0LX6NOJ9St

www.addisland.gov.et / apply applicationመመዝገብ ማመልከቻ ማስገባት ጉዳይ መከታተል የመሬት አስተዳደር አካውንት እንዴት እኖክፈት #የመሬትአስተዳደርአካውንትእንዴትእኖክፈት on final ,...

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ::   ጀግና !!ethiopianreporter.com/115179/
18/01/2023

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ:: ጀግና !!
ethiopianreporter.com/115179/

ታግዶ የነበረው በውክልና የሚሰጥ አገልግሎት በከፊል ተነስቷል ሙሉውን ለማየት    ከታች ያለውን ይጫኑ 👇https://t.me/freemarketon
28/10/2022

ታግዶ የነበረው በውክልና የሚሰጥ አገልግሎት በከፊል ተነስቷል ሙሉውን ለማየት ከታች ያለውን ይጫኑ 👇https://t.me/freemarketon

27/10/2022

ሠራተኛዋ ይዛው የጠፋችው ልጅ ተገኝቷል ❤
የበለጠ ለማየት 👇 ያለውን ይጫኑ ❗️
https://t.me/freemarketon

(አሰፋ ዱቢ) አምሐራ ገዳዬችህ እበርህ ቆመዋል !ቢያንስ ለ10 ሼር በማድረግ አማሐራን ታደግ!በጠ/ሚ አብይ አህመድ የሚመራው መንግስት የአማራን መደራጀት ለምን እንደስጋት ያየዋል?ህወሓት የመ...
30/01/2022

(አሰፋ ዱቢ) አምሐራ ገዳዬችህ እበርህ ቆመዋል !
ቢያንስ ለ10 ሼር በማድረግ አማሐራን ታደግ!

በጠ/ሚ አብይ አህመድ የሚመራው መንግስት የአማራን መደራጀት ለምን እንደስጋት ያየዋል?

ህወሓት የመከላከያ ሰራዊቱን በድንገት በማጥቃት የፌደራል መንግስቱን ለመቆጣጠር እየገሰገሰ ባለበት ወቅት የአማራው ህዝብ፣የአማራ ልዩሀይል፤ ሚሊሻው እና ፋኖው መከላከያ ሰራዊቱን መታደግ ብቻ ሳይሆን ደሙን ገብሮ ኢትዮጵያን ሊታደጋት ችሏል። ያለጀግናው የአፋር እና የአማራ ህዝብ ተጋድሎ አሁን ያለው አንጻራዊ ድል ህልም እንጅ እውን አይሆንም ነበር። ህወሓት በየ አቅጣጫው ጦርነት በከፈተበት በአሁኑ ወቅት ደሙን እና አጥንቱን የገበረ እና እየገበረ ያለውን የአማራ ፋኖን አጠፋለሁ ብሎ በግልጽ ማወጅ መንግስታዊ እብደት ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል ?

በድፍን ኦሮሚያ ክልል አሸባሪው የኦነግ ሸኔ ቡድን በግልጽ ወታደራዊ ካምፖችን ከፍቶ እንደመንግስት ወታደር እያሰለጠነ እና የአማራን ህዝብ በግልጽ እያረደ ባለበት ሁኔታ እንዴት ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን በመቆም ወያኔን አይቀጡ ቅጣት የቀጣው የአማራ ፋኖ፤ ገበሬ እና ሚሊሻ እንደ ስጋት ይታያል? ለዚህ የመንግስት ስጋት የተለያዩ ምክን ያቶች ይኖራሉ!

ምክንያት አንድ:- የአማራው ህዝብ ህወሓት ጋር ባደረገው ትግል ያሳየው ጀግንነት እና አንድነት በጽንፈኛ እና ባለተራ አክራሪ ኦነጋዋያን ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ መፍጠሩ ግልጽ ነበር። የድንጋጤያቸውም መሰረት ለወደፊቱ በእነርሱ ቅርጽ ሊፈጥሯት ያሰቧት ኢትዮጵያ ያለ አማራ ህዝብ በጎ ፈቃድ ህልማቸው እንድማይሳካ ስለገባቸው ነው። ይህንን ለእናት ሀገሩ ኢትዮጵያ ውድ ሂወቱን የሚከፍል ህዝብ አግባብተህ እንጂ አስገድደህ ምንም ነገር እንደማትጭንበት ኦነጋዊያን እና ተረኛ አክራሪወች በግልጽ ተረድተውታል።

ምክንያት ሁለት:- ህወሓት ጋር በሚደረገው ድርድር በወልቃይት እና ራያ ጉዳይ የህወሀት አቋሙ ግልጽ ነው። ህወሀት በወልቃይት እና ራያ ላይደራደር ቀይ መስመሩን አስምሯል። ይህንንም ሀሳብ አሜሪካ እና ሌሎች ሀያላን ሀገራት ይደግፉታል። ከፍተኛ በሆነ የሀያላን ሀገራት ግፊት እደራደራለሁ ያለው የጠ/ሚ አብይ አህመድ መንግስት ወልቃይትን እና ራያን ለድርድር እንደሚያቀርቡ ጥርጥር የለውም። ስለዚህ ወልቃይት እና ራያን መንካት በፍም እሳት ላይ መራመድ መሆኑን በደንብ የተረዳው መንግስት ከወዲሁ የአማራን ህዝብ ለማዳከም የተለያዩ ዘዴወች መጠቀሙ አይቀሬ ነው። ለዚህም ግብአት ማሳኪያ ነው ሰሞኑን በአማራ ፋኖ ላይ ያነጣጠረ ዛቻ ያስተላለፉት። ፍኖወች አልመው ተኳሾች እና ጀግኖች ናቸው። ስለዚህ ፋኖ ትጥቅ ካልፈታ በስተቀር የወልቃይት እና ራያ ጉዳይ ለመንግስት አስቸጋሪ ነው የሚሆንበት።

ምክንያ ሶስት:- በትውልደ አማራ የእንግዴ ልጆች (ብአዴኖች) ላየ የሚፈጠር ስጋት ነው። አማራው ከታጠቀ እና ከተደራጀ ከፌደራል መንግስቱ አስፈጽሙ ተበሎ የሚሰጠንን ሀላፊነት መወጣት ይከብደናል ብለው ስለሚያስቡ ነው። ከዚህም በተጭማሪ የአማራው መደራጀት ለስልጣናቸውም ሆነ ለሂወታቸው አስጊ ነው ብለው ያስባሉ።

ማጠቃልያ
ከላይ በተጠቀሱት የስጋት ምንጮች ምክንያት መንግስት የአማራውን መደራጀትና መነቃቃት በጥሩ ጎኑ አይመለከተውም። አማራውን ለማዳከም መንግስት ስትራቴጂወችን ነድፎ የተለያዩ እንቅስቃሴወችን ማድረጉ የማይቀር ጉዳይ ነው። ስለዚህ መላው የአማራ ህዝብ በቀበሌ እና በጎጥ ተከፋፍለህ እርስ በራስህ ስትናቆር ዘንዶው በየተራ ይውጥሀል። መንግስት በፋኖ ላይ ያስተላለፈው ዛቻ በፋኖ ላይ ብቻ ያበቃል ብለክ ካሰብህ ታሪካዊ ስህተት ነው። የአማራ ልዩ ሀይል፣የአማራ ሚሊሻ፣ የአማሮ ፋኖ፤ የአማራ ተቆርቋሪ ብአዴኖች እንዲሁም በአጠቃላይ የአማራ ህዝብ የተጋረጠብህን መንግስታዊ ሴራ ተረደተህ አንድነትህን በጽኑ ጠብቅ። በአንድ ፋኖ ወይም ሚሊሻ ላይ የሚወሰድ እርምጃ በመላው አማራ ህዝብ ላይ የተወሰደ እርምጃ ነው ብለህ በአንድ ላይ ጥብቅና ስትቆም እንደ ህዝብ ትከበራለህ አለበለዚያ ግን በተናጥል በየተራ ትንበረከካለህ።

ከዛሬው የዶክተር አብይ ንግግር ሌላ የተረዳነው ነገር ቢኖር ይህ ሰው ያለፈበትን መከራ ነውጠንካራ ነበር ስለ እውነት 😢😏😓
30/11/2020

ከዛሬው የዶክተር አብይ ንግግር ሌላ የተረዳነው ነገር ቢኖር ይህ ሰው ያለፈበትን መከራ ነው
ጠንካራ ነበር ስለ እውነት 😢😏😓

 #ግብፅን ያንቀጠቀጠው የትውልደ ኢትዮጵያዊ ሹመት !! # የኢትዮጵያችን ልጅ = የጆ ባይደን የምርጫ ማናጀርትውልደ ኢትዮጵያዊው  # ዮሐንስ_አብራሀም በጆ ባይደን የተሠጠው ሀላፊነት በዚህ በ...
08/11/2020

#ግብፅን ያንቀጠቀጠው የትውልደ ኢትዮጵያዊ ሹመት !!
# የኢትዮጵያችን ልጅ = የጆ ባይደን የምርጫ ማናጀር
ትውልደ ኢትዮጵያዊው # ዮሐንስ_አብራሀም በጆ ባይደን የተሠጠው ሀላፊነት በዚህ በኢትዮጵያ ከቁብ አልተቆጠረም። በግብፅ ግን ድንጋጤና ሽብር ሆኗል።
ዮሐንስ የድህረ ምርጫው የሽግግሩን ሂደት እንዲመራ በባይደን ተመርጧል፡፡
ይህን ተከትሎ በአህራም ጋዜጣና አህራም ኦንላይን ዋና አዘጋጅ የነበረው ግብፃዊ ጋዜጠኛ ኢዛት ኢብራሂም በ "Egyptian Center for Strategic Studies" በኩል በአረብኛ የጻፈው አርቲክል ጭብጥ የአብራሃም ጉዳይ ለግብፅ ዱብ ዕዳ መሆኑን ይፋ አድርጓል።
ዮሃንስ የተሠጠው ሀላፊነት ለግብፅ ከፍተኛ ዋጋ አንድምታ ያለውን የዕለት ተዕለት ሥራው እንዲቆጣጠር የሚያደርግ ነው ብሏል፡፡ ባለስልጣናትን መምረጥ የሽግግር ቡድኑን መምራት መቻሉ አዲሱ ፕሬዝዳንት ማንም ይሁን ለግብፅ ራስ ምታት መሆኑን ኢዛት ጠቁሟል፡፡
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አብራሃም ከታዋቂው ያሌ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን ማስተርስ ድግሪ የያዘ መሆኑን የጠቆመው ፀሀፊው ከዚህ ቀደም በኦባማ አስተዳደር ውስጥ በህዝባዊ ተሳትፎ እና በይነ-መንግስታዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና ሀላፊ ሆኖ ማገልገሉንም አስፍሯል። የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኦባማ ቅርብ ሰው መሆኑንም እንዲሁ...፡፡
ዮሐንስ ከሎስአንጀለስ ታይምስ ጋዜጣ ጋር አድርጎት በነበረው ቃለ-ምልልስ እራሱን የገለፀው “እኛ ፖለቲከኞች አይደለንም፣ የኦባማ ሰዎች እንጂ” ማለቱን በማውሳት ከኦባማ ጋር ያለውን ረዥም ወዳጅነት ለመግለፅ ሞክሯል።
"The rise of Abraham in American politics" ሲል የቀጠለው ግብፃዊው ፀሀፊ፣ "በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ የአብርሃም በዚህ ደረጃ መገኘት በአሜሪካ ያለው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የሚፈልገበውን የፖለቲካ መሪዎች ወደ ስልጣን ለማምጣት የፈጠሩትን አቅምና ዝንባሌ ያንፀባርቃል ነው ያለው። ከወራት በፊት በኮንግረሱ የጥቁር ካውከስ ፋውንዴሽን የፖሊሲ ትንታኔና ምርምር ምክትል ፕሬዝዳንትና የአሜሪካ የፖለቲካ ሳይንስ ማህበር (APSA) አባል መና ለገሠ በአባይ ወንዝ ላይ “የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት” በማለት ያደረጉትን ዘመቻ በመጥቀስም ጉዳዩን አጠናክሯል።
መና ደምሴ በታዋቂ ኢትዮጵያውያን "ስደተኞች" ይላል ፀሀፊው ዲያስፖራ ላለማለት መሆኑ ነው፤ መና ደምሴ በታዋቂ ኢትዮጵያውያን "ስደተኞች" የተቋቋመውን ማህበር በከፍተኛ የኮሚቴ አባልነት እየሠሩ ናቸውም ብሏል። ኮሚቴው ዓለም አቀፉን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ያራምዳልም ብሏል፡፡
ፀሀፊው ያሳቀኝ ደግሞ በዋሽንግተን ያለውን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በ 50 ሺህ ይገመታል ሲል ነበር። የሚገርመው በዋሽንግተን ከ 250,000 በላይ ኢትዮጵያውያን እንደሚገኙ በርካታ መረጃዎች በድረገፆች ይገኛል። 460 ሺህ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ እንደሚገኙም መረጃዎች ይናገራሉ።
ምንጭ - የዓባይ ልጅ እስሌማን

07/11/2020

አሁን ከምሽቱ 4:25 ከአቤደንጎሮ ወለጋ የደረሰን የእስር ዜና❗

እባካችሁ ለህዝቡ አድርሱልን❗

በወለጋ አቤደንጎሮ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙ የአማራ ተወላጅ የሆኑ የቀበሌ አመራሮች ያለምንም ምክንያት እየታሰሩ ነው።

በዚህም ዛሬ ቅዳሜ,ጥቅምት -28_2013 ከቀኑ 7:00 ስዓት አከባቢ መንደር 20 ቀበሌ
1ኛ.የቀበሌው ሊቀመንበር ታዬ ቢሆነኝና
2ኛ.የቀበሌው የሚኒሻ ሀላፊ ኮማንደር ሁንያለው የማታው የሚባሉ ታስረዋል።

በተጨማሪ መሳሪያ ደብቃቹኋል በሚል ሰበብ የክልሉ ፖሊስ ቱሉጋና ወስደው ያሰሯቸው ሲሆን ነገ ወደ ደንጎሮ ይወስዷቸዋል በሚል መስጋታቸውን ከቤተሰቦቻቸው ነግረውናል።

በሌላ በኩል!
ኦነግ በጫንጮ፣ውባንጭና ቱሉጋና እየተንቀሳቀሱ እንደሆነና የስጋት ቀጠናዎች መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል።

ስለዚህ ሁላችሁም #ሼር በማድረግ የነዚህን ንጹሃን ወገኖች ችግር ለሁሉም ያድርሱ❗

#ሼር ❗ ❗
ቅዳሜ,ጥቅምት-28-2013

07/11/2020

አሁን ከምሽቱ 3:20 የደረሰን የድረሱልኝ ጥሪ❗ #ሼር አድርጉት
*****
ምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ እና ሆሮጉዱሩ ወለጋ አሙሩ አዋሳኝ በምትገኘው ቦቃ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጎሬ በመባል በሚታወቅ አከባቢ ኦነግ ንጹሃን አማሮች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ስለሆነ የድረሱልን ለሚመለከተው አካል እያሉ ነዉ።

በአሁኑ ሰዓት መከላከያ አከባቢው ላይ ባለመኖሩ ንጹሃን ህጻናት እና አቅመ ደካሞች ወደ ጫካ እየሸሹ ነው።

እባካችሁ #ሼር በማድረግ ለሚመለከተው አካል እናድርስላቸው❗
#ሼር ❗ ❗

ቅዳሜ,ጥቅምት-28-2013

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when G seven aluminum and Werky Agro industry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share