Samket General Finishing Works

Samket General Finishing Works Where the essence of home begins

04/12/2022

ሳይዛና የፊኒሺንግ ሥራዋች
የሥራ ዝርዝር ለባለ 2 መኝታው

1. ሙሉ የጣራ ሥራ ፤ ሙሉ የጣራ J bolt በፖስቲሽ እና በፑቲ መሸፈን ( ጣራው እንዳያፈሥ )
2. የቤቱን ሙሉ የኮርኒስ መረብራብ በግንዲላ
4. ግንብ የማፍረሥና ወደመሬት የማሶገድ ፤ የግንብ እና የልሥን ሥራ 2 ባኞ ለማድረግ በተመረጠው ዲዛይን መሠረት ፤ የሥብሣቦሽ ሥራ ፤ ሙሉ የውሥጥ ግድግዳ 2 ኮርሥ ይገነባል ግድግዳ ለማርዘም
5 .ሙሉ የቧንቧ ዝርጋታ ሥራ በ 3/4 ሙቅ ቀዝቃዛ ፦ 2 ባኞ ቤት፣ ኪችን እና ላውንደሪ መሥመር ዝርጋታ ሥራ
6. የውሃ ሥርገት መከላከያ ሥራ ( water proofing work )
7. ሙሉ የፍሣሽ ሥራ :- 2 ባኞ ቤት፣ ኪችን ፣ ላውንደሪ
8. የኤሌክትሪክ መሥመር የማሥተካከል እና ዝርጋታ ሥራ
9. የቦርድ እና የፍሬም ሥራ በተመረጠው ዲዛይን መሠረት
10 . ሙሉ የቻክ ሥራ
11. ሙሉ የሴራሚክ ሥራ :- ሣሎን ኮሪደር ፣ 2 መኝታ ፣ ኪችን ቤልት ፣ ሁለት ባኞ ቤት እና በረንዳ በዲዋን
12. የቀለም ቅብ ሥራ
13. ሙሉቤቱን በአሲድ የማጽዳት ሥራ
14. ሙሉ ሴራሚክ ፊለር ሥራ

////////// /////// /////// /////// /////

*ሴራሚክ በሌዘር ማሽን ነዉ የሚሠራው
* ቦርድ በሌዘር ማሽን ነዉ የሚሰራው
* ቧንቧ በፕሬዠር ቴሥት ማሽን ቼክ ይደረጋል
*ኤሌክትሪክ በDMጠ ቴሥት ይደረጋል
* ሙሉ ፍሣሽ ቴሥት ይደረጋል
* ማሥረከቢያ ጊዜ እስከ 3 ወር

ለባለ 2 መኝታ 8ኛ ፎቅ
1ኛ . ሙሉ ሥራ ከእንጨትና ላይት ፊቲንግ ውጪ 445 000 ሺ

2ኛ . ሙሉ ሥራ ከሴራሚክ አሸዋ ሲሚንቶ ውጪ 235 000 ሺ

3ኛ . ሙሉ የእጅ ከሆነ ሙሉ እቃ በባለቤቱ 165 000 ብር

* ክፍያ በ4 ጊዜ


////// ////// = = = ||| = = = ////// ////

የሥራ ዝርዝር ለባለ 3 መኝታው

1 . ሙሉ ቤቱን ወለል የማንሳትና ወደ መሬት የማሶገድ ሥራ
2 . ግንብ የማፍረሥና ወደመሬት የማሶገድ
3 . የግንብ እና የልሥን ሥራ በተመረጠው ዲዛይን መሠረት
4. የቤቱን የቢም ኮለን እና ስላብ ጠርዝ የማሥተካከል ሥራ
5 .ሙሉ የቧንቧ ዝርጋታ ሥራ በ 3/4 ሙቅ ቀዝቃዛ ፦ 2 ባኞ ቤት፣ ኪችን እና ላውንደሪ መሥመር ዝርጋታ ሥራ
6. የውሃ ሥርገት መከላከያ ሥራ ( water proofing work )
7. ሙሉ የፍሣሽ ሥራ :- 2 ባኞ ቤት፣ ኪችን ፣ ላውንደሪ
8. የኤሌክትሪክ መሥመር የማሥተካከል እና ዝርጋታ ሥራ
9. የቦርድ ሥራ በተመረጠው ዲዛይን
መሠረት
10. የፍሬም ሥራ
11 . ሙሉ የቻክ ሥራ
12 . ሙሉ የሴራሚክ ሥራ :- ሣሎን ኮሪደር ፣ 3 መኝታ ፣ ኪችን ቤልት ፣ ሁለት ባኞ ቤት እና በረንዳ በዲዋን
13 . የቀለም ቅብ ሥራ
14 . ሙሉቤቱን በአሲድ የማጽዳት ሥራ
15 . ሙሉ ሴራሚክ ፊለር ሥራ

////////// /////// /////// /////// /////

*ሴራሚክ በሌዘር ማሽን ነዉ የሚሠራው
* ቦርድ በሌዘር ማሽን ነዉ የሚሰራው
* ቧንቧ በፕሬዠር ቴሥት ማሽን ቼክ ይደረጋል
*ኤሌክትሪክ በDMጠ ቴሥት ይደረጋል
* ሙሉ ፍሣሽ ቴሥት ይደረጋል
* ማሥረከቢያ ጊዜ እስከ 3 ወር

ለባለ 3 መኝታ ዋጋ

1ኛ. ሙሉ ሥራ የእጅ እና ከነ ሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር ጨርሶ ለማሥረከብ
585000 ሺ ብር

2ኛ . ሙሉ ሥራ በባለቤቱ የሚቀርበው ሴራሚክ አሸዋ ሲሚንቶ ሆኖ ሙሉ የእጅና የቀረውን ሙሉ የእቃ አቅርቦት ጋር ዋጋ 285000 ሺ ብር

3ኛ . የእጅ የእጅ ዋጋ ሙሉ የእቃ አቅርቦት በባለቤት 185 000 ሺ ብር

* ክፍያ በ4 ጊዜ

ሳይዛና የፊኒሺንግ ስራ ! ! ! በተለይ አያት 49 በ 40/60 በቦሌ አራብሳ 20/80  ኮንዶሚኒየም     እድለኞች ! ! !ቤትዎን እጅግ በረቀቀ ሁኔታ የዲዛይን ፣ የፍሳሽ ፣ የቧንቧ ፣ ...
24/10/2022

ሳይዛና የፊኒሺንግ ስራ ! ! ! በተለይ አያት 49 በ 40/60 በቦሌ አራብሳ 20/80 ኮንዶሚኒየም እድለኞች ! ! !

ቤትዎን እጅግ በረቀቀ ሁኔታ የዲዛይን ፣ የፍሳሽ ፣ የቧንቧ ፣ የኤሌክትሪክ ፣ የሴራሚክ ፣ የቅብና በተለይ የቦርድ ሥራ በጊዜዉ (contemporary) ዲዛይን በአጭር ጊዜ በተመጣጣኝ ዋጋ አሣምረን ሠርተን እናስረክቦታለን ።
*** ስራዎቻችንን ለማየት
0910111898 / 0911455491 ይደውሉልን
ማንኛውንም አይነት የዲዛይን ስራዋችን በሳይዛና የፊኒሺንግ ሥራ በአጭር ጊዜ በተመጣጣኝ ዋጋ ሙሉ እቃ አቅርበን ሠርተን እናሥረክቦታለን::
*ግንብ
*ልስን
*ቻክ
*ቀለም
*ቦርድ
*ፍሬም
*ሴራሚክ
*ቴራዞ
*ቧንቧ
*ኤሌክትሪክ
*የፒቪሲ (ሙሉ የፍሣሽ ሥራ)
*ማንኛውም አይነት የወለልና የኮርኒስ ሥራ
*የዲዛይን ሥራ
*ጠቅላላ የዋጋ ግመታ ሥራ
☎️ 0910111898 / 0911455491

20/10/2022
10/09/2022
Claud special paint with best  asthetic by sayzana General Finishing.
17/06/2022

Claud special paint with best asthetic by sayzana General Finishing.

Finished special paint in 40/60 condominium project.
21/02/2022

Finished special paint in 40/60 condominium project.

Cealing board design by Sayzana Finishing
23/12/2021

Cealing board design by Sayzana Finishing

26/09/2021

Stunning Bathroom by [IG]

Address

Addis Ababa

Telephone

+251910111898

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samket General Finishing Works posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share