Mager Consulting Architects And Engineers.

Mager Consulting Architects And Engineers. WE DESIGN YOU LIVE! we design, you live.

28/12/2024

ባንክ እና ሪልስቴት።

የባንክ አማራጭ የተዘጋጀላቸው ሪል ኢስቴቶች ካሉ እንዳያመልጡዋችሁ:: ካለ ለእኔም ጠቁሙኝ:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያልቻለው, የመንግሥት የኮንስትራክሽን ባንክ ያቃተው, ቤቶች ባንክ ተቋቁሞ ግራ የተጋባበት ዘርፍ ላይ የትኛው ባንክ ነው ላላለቀ ሪል ኢስቴት የሚመቻቸው? ያለቀውና እየተከራየ ላለው ቤት እንኳ ባንክ እሺ አይልህም:: ያንተ 40 ሺህ ብር ኪራይ ለባንኩ ምን ሊፈይድለት ነው? ቤቱም ካርታው ጥንቅቅ ያለ ከሆነ ለሌላ ቢዝነስ እንደ ማስያዣ ይሆናል እንጂ ባንክ እኮ ቤት ሻጭ አይደለም:: ለሚገነቡት ላይ ባንኩ የእናንተን ቅድመ ክፍያ ሊያመልጠው አይፈልግም:: ግን ቤቱን ስትፈልጉ አያስተናግዳችሁም:: ቅድመ ክፍያው ማለት ከወለድ ነጻ ቁጠባ በሉት::

መኪና ሻጭም ይሁን ሪል ኢስቴት ሻጭ "የባንክ ብድር የተመቻቸለት" ሲል ከየትኛው ባንክ? ብላችሁ ውልና ኮንትራታቸውን ሳታነቡና ባንኩ ጋር ሄዳችሁ ሳታረጋግጡ ዱD አትክፈሉ::

ሀሰን ኢንጃሞ። የፋይናንስ አዋቂ እና አማካሪ

በሃገርህ ላይ መስራት ዕድለኝነት ነው!                    - Rahel Shawl
16/10/2024

በሃገርህ ላይ መስራት ዕድለኝነት ነው!
- Rahel Shawl

In this episode of MERI podcast, we dive deep with Rahel Shawl, Founder and managing director of RAAS Architects. Rahel who has over 30 years of experience i...

ሞችኦስ ነፈራ።Nefera, a traditional public space in Hadiya vernacular settlement.ነፈራ የሀድያ  የማህበራዊ ስፍራ። በሀድያ ዞን በሞችኦስ ውስጥ ሶዳ እ...
27/07/2024

ሞችኦስ ነፈራ።

Nefera, a traditional public space in Hadiya vernacular settlement.

ነፈራ የሀድያ የማህበራዊ ስፍራ።

በሀድያ ዞን በሞችኦስ ውስጥ ሶዳ እጅግ አነስተኛ መንደር ነች፡፡ ትምህርትቤት፣ አብያተክርስትያናት፣ መንገዶች፣ የጋራ የውሀ ቦታና የመሳሰሉት አላት፡፡

በከተማው መሀከል እጅግ በንጽህና የተያዘ ሰፊና ለምለም ሳር ያለበት ገላጣ አረንጓዴ ሜዳ አለ፡፡ በቦታው ላይ እድሜ ጠገብና ግዙፍ ጥላ የሚሰጡ፣ ቅርንጫፎቻቸው የተንዠረገጉ ዲግባ (ዝግባ)፣ ዱባና (ዶቅማ) ና ኦዳ (ሾላ) ዛፎች አሉ፡፡ እንዲህ አይነት ለማንም የተከፈተ ነገር ግን በውበት የተጠበቀ ስፍራ አዲስ አበባ ውስጥ እንኳን አላየሁም፡፡ በአንድ የአደገ ምእራባዊ ከተማ ውስጥ ያለ ጸአዳ የከተማ ስፍራ ነበር የሚመስለው፡፡

የአካባቢው ሰዎች ቦታው "ነፈራ" እንደሆነና "ሞችኦስ ነፈራ" እንደሚባል በአባቶች ያ ቦታ እንዳይነካ፣ እንዳይበላሽ፣ ዛፍ እንዳይቆረጥ፣ ቤት እንዳይሰራበት መወሰኑንና ይሄን መተላለፍ በጭራሽ የማይታሰብ መሆኑን አባቶችና ወጣቶች እየተቀባበሉ አወጉኝ፡፡ ማንም ጥበቃ አላቆመበትም፣ ወረራና ሌላ ሌላ አሳብ ከቶዉኑ አይታሰብም፡፡ በስፍራው ዳኝነትና አስፈላጊ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፣ ህጻናት ይቦርቃሉ፣ ከብቶች ይሰማሩበታል፣ በአጭሩ የከተማው ማንነት መገለጫ ስፍራ ነው፡፡ ለአካባቢው እንደማእከልነትና አይን ማሳረፍያ ሰፊ ስፍራ ሲሆን ሁሉም በጥልቅ በፍቅር የሚያየው አካባቢ ነው፡፡

ነዋሪው በሙሉ በዝያ ስፍራ እየመዘዘ የሚያወራለት የትዝታ መዝገብ አለው፡፡ ስለቦታው ዳኞችና አባቶች ስለነአበጋዝ ዋቲሮ አብቾ፣ ስለነአበጋዝ አበራ፣ ስለነአበጋዝ ሀርቦ ሳይቀር ወጣቶቹና አባቶቹ በጥልቅ ስሜት ሆነው አጫወቱኝ፡፡

ነፈራ ማህበራዊ ህግጋትን ተከትሎ የሰከነ የትውልድ ቅብብሎሸ የሚታይበት የጋራ እሴት የሚገለጥበት የማህበረሰብ ክፍት ቦታና አጸድ ስለሆነ ማንም ሊነካው አይችልም፡፡ እንደሰማሁት ሁሉም አነስተኛ ቀበሌዎችና ከተማዎች ነፈራ አላቸው፡፡ ነፈራን መንካት አይታሰብም፡፡ ያን የነካ በማህበረሰብ አባቶች ይረገማል፡፡

ትላልቅ ከተሞች ሳይቀሩ ከሀድያ የነፈራ ስፍራ እሳቤ ብዙ የምንማረው ነገር አለ። የእኛ እሳቤ እና ስርዐተ ትምህርት ግን ወደውስጣችን አይተን እውቀት እንድንቀዳ አያደርገንም።

ከሁለት አመት በፊት የተጻፈ።

ዳዊት በንቲ

02/07/2024
Final 3D modelLocation Addis AbabaG+12 mixed use and Apartment building Working On Design.We design you live!
18/06/2024

Final 3D model
Location Addis Ababa
G+12 mixed use and Apartment building
Working On Design.
We design you live!

Conceptual Model Development of twin buildings with different function, different character and diffrent facade treatmen...
16/06/2024

Conceptual Model Development of twin buildings with different function, different character and diffrent facade treatment.

G+8 Apartment ProjectLocation Addis AbabaTwo 4 Bed Room Flats per floor.Mager Architects!
09/06/2024

G+8 Apartment Project
Location Addis Ababa
Two 4 Bed Room Flats per floor.

Mager Architects!

01/06/2024

ሪል ስቴት ሊክዊዲቲ ሪስክ።
ሪል ስቴትን በዋጋው ለመሸጥ አለመቻል ችግር።

Real estate Liquidity Risk in Ethiopia.

ሊክዊዲቲ ሪስክ ማለት አንድ ንብረት የገበያን ዋጋ ሳያናጋ መሸጥ መለወጥ ያለመቻል ችግር ማለት ነው።

የሪል እስቴት ዘርፍ በዘርፉ ውስጥ ከሚጠበቁት ፈተናዎች ውስጥ አንዱ የሆነው በዋጋው ለመሸጥ አለመቻል ችግር (liquidity risk) ከገጠመው ሰንበትበት ቢልም አልሚዎች አሁንም ለችግሩ ማፍትሄ የሚሆን ነገር ይዘው ብቅ ሲሉ አይታዩም። ነገርየው መፍትሄ ካልተሰጠው እየባሰና እየተባባሰ እንደሚሄድ ሊገባቸው ይገባል።

የሪል እስቴቱ ዘርፍ Liquidity risk ውስጥ እንደገባ የሚያስረዱ ናቸው ተብለው ከሚጠቀሱት መካከል አብዛኛውን ካሟላ አመት ሊደፍን ነው። ለምሳሌ:-
፩) በየጊዜው መለኪያ (በወር/በ፫ወር...) የሚሸጡ ቤቶች ቁጥር ማነስ
፪) አንድን ቤት ለመሸጥ የሚወስደው ጊዜ መርዘም
፫) የጠያቂ/ጎብኚ መቀነስ
፬) ለመገንቢያ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት መቸገር
፭) የዋጋ መቀነስ ( አንድ ቤት ለሚገዛ በግማሽ ዋጋ...)
፮) ለገበያ ወጥተው ገዢ የማያገኙ ቤቶች ቁጥር መበራከት

ከላይ የተጠቃቀሱትን ዘርፉ ካሟላ ቢቆይም በብዛት በአልሚዎች የተሰጠው መፍትሄ የብራንድ አምባሳደር የሚሆኑ ታዋቂ ግለሰቦችን መቅጠርና/ ወይም ማስታወቂያ ማንጋጋት እንጂ ሁነኛ የሚባል መፍትሄ አይደለም።

በዚህ አይነት ወቅት የሚመከሩ እርምጃዎች ተብለው ከሚጠቀሱት መካከል የሚከተሉትን መጠቃቀስ ይቻላል:-

፩) ያልተነኩ የሪል እስቴት ዘርፎችን መርጦ ኢንቨስት ማድረግ
፪) ከተመሳሳይ ታሳቢ ደንበኛ ( Target group) ወጥቶ ያልተነካውን ተደራሽ ማድረግ
፫) ሌሎች ካሽ ያላቸውን ወገኖች በመጋበዝ ጥቅምን አጋርቶ አብሮ መስራት
፬) ከቀጥታ ሽያጭ ባሻገር የተለያዩ ገንዘብ ሊገኝባቸው የሚችሉ መንገዶችን መቀየስና መተግበር
፭) ገበያውንና የሃገር ኢኮኖሚን በንቃት መከታተልና መገምገም። በመረጃና በባለሙያ በሚሰጥ የመረጃ ትንተና ኢንቨስት ማድረግ ናቸው።

በ ደሳለኝ ከበደ
(አቶ ደሳለኝ ከበደ ሲቪል መሀንዲስ፣ ገንቢ፣ አሰልጣኝ እና ጸሀፊ ሲሆኑ በግንባታው ዘርፍ ላይ ሰፊ ተሞክሮ ያላቸው ባለሙያ ናቸው)

ello Everyone, I want to invite you to an event we are hosting. This will be our 2nd time hosting our annual celebrating...
28/05/2024

ello Everyone, I want to invite you to an event we are hosting. This will be our 2nd time hosting our annual celebrating Architecture in Africa cocktail gala.

Celebrating Architecture in Africa (CAiA) event is just around the corner! This exclusive gathering will bring together industry stakeholders, architects, designers, and thought leaders to celebrate the vibrant diversity and innovative spirit of African architecture. 🏙✨
It is a unique opportunity to network with industry leaders, gain insights into the latest trends, and be part of an inspiring community dedicated to shaping the future of architecture in Africa. 🌍

Registration is mandatory.

.


:
@ https://t.me/being_one_dot_solution

Project : Interior DesignOwner : Industrial_Parks_Development_CorporationLocation : Haya_Hulet, Addis Ababa, EthiopiaDes...
20/05/2024

Project : Interior Design
Owner : Industrial_Parks_Development_Corporation
Location : Haya_Hulet, Addis Ababa, Ethiopia
Design by: One_Dot Design Studio
Project Status: on Design process
Year: 2016 E.C



: Phone : +251-953094392 and
Telegram : Abenu_arch_dot_com
@
https://t.me/+faNxoYXYv4AwMDQ0
https://t.me/+faNxoYXYv4AwMDQ0

Project : G+1 Residential BuildingOwner : Ato Birhanu A.Location : Hossana, EthiopiaDesign by:  One_Dot Design StudioPro...
16/05/2024

Project : G+1 Residential Building
Owner : Ato Birhanu A.
Location : Hossana, Ethiopia
Design by: One_Dot Design Studio
Project Status: Client Proposal
Year: 2016 E.C



: Phone : +251-953094392 and
Telegram : Abenu_arch_dot_com
@
https://t.me/+faNxoYXYv4AwMDQ0
https://t.me/+faNxoYXYv4AwMDQ0

Project : G+3 Apartment BuildingOwner : Ato Biniyam G.Location :- Ayat, Addis Ababa, EthiopiaDesign by:  One_Dot Design ...
14/05/2024

Project : G+3 Apartment Building
Owner : Ato Biniyam G.
Location :- Ayat, Addis Ababa, Ethiopia
Design by: One_Dot Design Studio
Project Status: On Construction
Year: 2015 E.C




: Phone : +251-953094392 and
Telegram : Abenu_arch_dot_com
@ https://t.me/+faNxoYXYv4AwMDQ0

Address

Bolle
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mager Consulting Architects And Engineers. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mager Consulting Architects And Engineers.:

Share