Wollo Construction

Directions

Wollo Construction Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wollo Construction, Home improvement, Dessie.

20/08/2026
16/08/2026
ቀን 10/12/2018 አ·ካይድረስ ለደጋግ ልባሞች ይች በምስል ላይ የምትታየው እህት ወሎ አካባቢ ጊምባ ከሚባል ከተማ ላይ የተነሳ ፎቶ ነው። ፍቶውን ሳነሳ እርሷንም ሆነ ማንንም አስፈቅጅ አ...
16/08/2026

ቀን 10/12/2018 አ·ካ

ይድረስ ለደጋግ ልባሞች

ይች በምስል ላይ የምትታየው እህት ወሎ አካባቢ ጊምባ ከሚባል ከተማ ላይ የተነሳ ፎቶ ነው። ፍቶውን ሳነሳ እርሷንም ሆነ ማንንም አስፈቅጅ አይደለም ሳነሳ ራሱ ሰው አየኝ አላየኝ ብየ እንደት ተሸማቅቄ እንዳነሳሁት አሏህ አዋቂ ነው።

ወደ ቁም ነገሩ ስገባ ጊምባ እንደ መካነሰላም፣ወግድ፣ሳይንት፣ከላላ፣አቅስታ፣አጅባርና ማሻ ያሉ ወረዳዎች የትራንስፓርት መተላለፊያ እንደመሆንዋ መጠን ይች እህት ማስቲካ፣ብስኩትና፣ለስላሳ መጠጦችን በአንድት 30*40 በሆነች ካርቶን ሱቅ በደረቴ በየመኪናው እየተዘዋወረች ለመሸጥ ስትባክን አየሇትና አሳዘነችኝ። የቅን ልቦች ቢረዷት በሚል ፎቶ አነሳሁዋት።

የቅን ልብ ባለቤቶች ሆይ ይች እህት የእኔ ወይም የአንተ እህት ወይም ሚስት ብትሆን ምን ይሰማናል?? በእውነት በጣም ያሳዝናል ይህን ጊዜ ወይ በደዩስ ባል ተበድላ ልጅ አሳዳጊ ሁና ይሆናል አለበለዚያም ሞቶባት የቲም አሳዳጊ ልትሆን ወይም ሌላ ምክንያት ሊሆን ይችላል። ያም ሆነ ይህ ይችን እህት ከጎንዋ በመሆን የተወሰነ ተባብረን የተሻለ ስራ ብናስጀምራት የቅን ልብ ባለቤቶች ብትረዷት ብየ ወደእናንተ አምጥቸዋለሁ።
እንተባበር፣
እንረዳዳ

የእናንተ ምላሺ ጥሩ ከሆነልኝ ልጅቷን በአካል አናግሬ ከስልክ አድራሻዋ ጋር አመለሳለሁ።

ወሰላሙ ዐለይኩም

02/08/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

26/07/2026

3364 Followers, 3163 Following, 2396 Likes - Watch awesome short videos created by fozu

03/07/2026
24/06/2026

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo Construction posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Nearby home improvement businesses


Other Home Improvement in Dessie

Show All