Guutuu Abarra

Guutuu Abarra Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Guutuu Abarra, Architectural Designer, Washington D.C., DC.

73 observers from 37 countries have arrived in Ethiopia! 🇪🇹​The African Union Election Observation Mission (AUEOM) is of...
05/29/2026

73 observers from 37 countries have arrived in Ethiopia! 🇪🇹
​The African Union Election Observation Mission (AUEOM) is officially on the ground to monitor the 7th General Election. A major step forward for transparency and democratic engagement across the continent. 🗳️🌍

"መረጃው ይናገራል!" — ከቁጥሮቹ በስተጀርባ ያለው የድጎማ እውነታ 📉🤔የኢትዮጵያ እና የዩጋንዳን የነዳጅ ዋጋ ልዩነት ስናይ እኮ የኛ መንግስት "የገበያውን ጫና እኔ ልሙትልህ" ብሎ በድጎማ ...
05/19/2026

"መረጃው ይናገራል!" — ከቁጥሮቹ በስተጀርባ ያለው የድጎማ እውነታ 📉🤔

የኢትዮጵያ እና የዩጋንዳን የነዳጅ ዋጋ ልዩነት ስናይ እኮ የኛ መንግስት "የገበያውን ጫና እኔ ልሙትልህ" ብሎ በድጎማ እቅፍ አድርጎ እንደያዘን ያስታውቃል።

05/17/2026

የኢትዮጵያን ቁልፍ ችግር እንፈታለን 👇👇👇👇

29ኛው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ለብዙዎች ተስፋና እፎይታ ይሆናል።ማህበረሰብን በመደገፍ ከተማን የተሻለች ማድረግ የእውነተኛ አመራር ምልክት ነው።
05/14/2026

29ኛው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ለብዙዎች ተስፋና እፎይታ ይሆናል።ማህበረሰብን በመደገፍ ከተማን የተሻለች ማድረግ የእውነተኛ አመራር ምልክት ነው።

05/14/2026
አሜሪካ መሰከረች! የምሥራቅ አፍሪካ መሪነት በኢትዮጵያ እጅ ነው አለች 🇪🇹🇺🇸የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ኢትዮ...
05/12/2026

አሜሪካ መሰከረች! የምሥራቅ አፍሪካ መሪነት በኢትዮጵያ እጅ ነው አለች 🇪🇹🇺🇸

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ኢትዮጵያ በቀጠናው ሰላም ረገድ ያላትን ወሳኝ ሚና አድንቀዋል። ይህ ምስክርነት ተራ ዲፕሎማሲያዊ ንግግር ሳይሆን፣ ቀጠናው ያለ ኢትዮጵያ መሪነት ሰላም ሊያገኝ እንደማይችል የተሰጠ ማረጋገጫ ነው።

ዋና ዋና የአሜሪካ መልዕክቶች ስለኢትዮጵያ፦
✅ በቀጠናው ግጭቶችን ለማርገብ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት ወሳኝ ስትል አረጋግጣለች።
✅ ለቀጠናው አስተማማኝ ሰላም የኢትዮጵያ መንገድ ብቸኛው መፍትሔ መሆኑን ዋሽንግተን አሳይታለች።
✅ ኢትዮጵያ ለራሷ ብልፅግና ብቻ ሳይሆን፣ ለመላው የምሥራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት በቁርጠኝነት እየሰራች መሆኑን ዓለም አውቆታል።

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ የበላይነትና የቀጠናዊ መሪነት ክብር ዛሬም በከፍታ ላይ ነው።



#ብልፅግና

* #ልዩ መረጃ*ኢትዮጵያና አሜሪካ አዲስ የሁለትዮሽ መዋቅራዊ ውይይት ማዕቀፍ ተፈራረሙኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል የሁለትዮሽ መዋቅ...
05/12/2026

* #ልዩ መረጃ*
ኢትዮጵያና አሜሪካ አዲስ የሁለትዮሽ መዋቅራዊ ውይይት ማዕቀፍ ተፈራረሙ
ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል የሁለትዮሽ መዋቅራዊ ውይይት ማዕቀፍ (Bilateral Structured Dialogue Framework) ዛሬ ግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ተፈራርመዋል።

05/11/2026

Eeggaadhu biyyu keti👇👇👇👇👇👇👇

05/09/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጂቡቲ የነበራቸውን ቆይታ በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።



ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ከጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ዑመር ጌሌ እና ከሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ማሊክ አጋር ጋር የጎረቤት ሀገራት ግንኙነት ማጠናከርና ቀጣናዊ ትብብርን ማሳደግ ላይ ያተ...
05/09/2026

ከጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ዑመር ጌሌ እና ከሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ማሊክ አጋር ጋር የጎረቤት ሀገራት ግንኙነት ማጠናከርና ቀጣናዊ ትብብርን ማሳደግ ላይ ያተኮረ የሶስትዮሽ ውይይት

Address

Washington D.C., DC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Guutuu Abarra posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share