Rolling shutter Workes

Call Directions Website Contact the business

Rolling shutter Workes የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር
ዲናሞ ሻተር

ሮሊንግ የሻተር ስራ Rolling Shutter Works
የብረት ሻተር፣ ቨርቲካል ሻተር፣ ሀርሞኒካ ሻተር፣ ጋልቫናይዝድ ሻተር።

https://t.me/RollingShutterWorks

https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/

[email protected]




Location
https://goo.gl/maps/1BM3bSYdKxFnBSQm9
3D Effect printind and advertising PLC, Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046

ሮሊንግ የሻተር ሥራ (Rolling Shutter Work) አዳዲስ፣ በሞተር የሚሰሩና በሪሞት የሚታዘዙ የዜብራ ብላይንድ (Zebra Blind) መጋረጃዎችን አስመጥተናል!በአንድ የሪሞት ቁልፍ በ...
30/09/2026

ሮሊንግ የሻተር ሥራ (Rolling Shutter Work) አዳዲስ፣ በሞተር የሚሰሩና በሪሞት የሚታዘዙ የዜብራ ብላይንድ (Zebra Blind) መጋረጃዎችን አስመጥተናል!
በአንድ የሪሞት ቁልፍ በመጫን ብቻ የፀሐይ ብርሃንን እንደፍላጎትዎ መቆጣጠር የሚያስችል፣
ከጠንካራ የፀሐይ ጨረርና ሙቀት ሙሉ በሙሉ የሚከላከል፣
ለቤትዎም ሆነ ለስራ ቦታዎ ልዩ ግርማ ሞገስን የሚሰጥ!
የማይመችና በእጅ የሚጎተት ገመድ ቀረ! ምቾትዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያሳድጉ።
ይደውሉልን! 📞 09 11 40 27 62 ወይም 09 12 89 27 62
አድራሻችን፦ አዲስ አበባ፣ ከዮሐንስ ቤተክርስቲያን ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ፣ አቤት ሆስፒታል አጠገብ።
ሮሊንግ የሻተር ሥራ — ለዘመናዊና ምቹ አኗኗርዎ!

🌼🌻 እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌻🌼አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የብልጽግና እና የደስታ ይሁንላችሁ እያልን፤ ድርጅታችን ሮሊንግ የሻተር ሥራ (Roll...
11/09/2026

🌼🌻 እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌻🌼
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የብልጽግና እና የደስታ ይሁንላችሁ እያልን፤ ድርጅታችን ሮሊንግ የሻተር ሥራ (Rolling Shutter Works) ለመኖሪያ ቤትዎ፣ ለንግድ ሱቅዎ፣ ለቢሮዎ እንዲሁም ለፋብሪካዎ አስተማማኝ ጥበቃ እና ዘመናዊ ውበት የሚሰጡ የሻተር በሮችን በጥራት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
በሞተር እና በእጅ የሚሰሩ ዘመናዊ የሻተር በሮች (Motorized & Manual Rolling Shutters)
ተጣጣፊ የጣሪያ ስራዎች (Retractable Roofs)
ፈጣንና አስተማማኝ የተከላ እንዲሁም የጥገና አገልግሎት
📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከዮሀንስ ቤተክርስቲያን ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ አቤት ሆስፒታል ጋር
📞 ስልክ፦ 0911 40 27 62 / 0912 89 27 62
የንብረትዎ አስተማማኝ ጠባቂ — ሮሊንግ የሻተር ሥራ!
#አዲስዓመት2019 #የሻተርሥራ #ደህንነት

አዲስ ዲዛይን አርሞኒካ ሻተር ከተለመደው X ቅርፅ ወደጎን የሚሰበሰብ አርሞኒካ ሻተር በተጨማሪ RSA02 እና RSA03 የተባሉ ሁለት አይነት ቅርፅ መስራት ጀምረናል።0911402762091289...
02/09/2026

አዲስ ዲዛይን አርሞኒካ ሻተር ከተለመደው X ቅርፅ ወደጎን የሚሰበሰብ አርሞኒካ ሻተር በተጨማሪ RSA02 እና RSA03 የተባሉ ሁለት አይነት ቅርፅ መስራት ጀምረናል።
0911402762
0912892762

17/07/2026

አውቶማቲክ ሻተር በር

#የፓርኪንግ በር

ለቤትዎ፣ ለድርጅትዎ ወይም ለጋራዥዎ አስተማማኝ ጥበቃ እና ዘመናዊ ውበት

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተሰሩ፣ በኤሌክትሪክ ኃይል በሪሞት ኮንትሮል (Remote) ወይም በፑሽ በተን (Push button) በቀላሉ የሚጠቀለሉ እና የሚዘረጉ ምርጥ የሻተር በሮችን ወደ እርስዎ ይዞ መጥቷል።"

የመብራት መጥፋት አያሳስብዎትም! መብራት በማይኖርበት ጊዜም ቢሆን፣ በሰንሰለት ማሽከርከሪያ በቀላሉ መክፈትና መዝጋት የሚያስችል አስተማማኝ አማራጭ አለው።

ጥራት፣ ጥንካሬ እና ውበት በአንድ ላይ

ይደውሉልን፦
📱 09 11 40 27 62 ወይም 09 12 89 27 62

አድራሻችን፦ አዲስ አበባ፣ ከጎጃም በረንዳ ወደ ዬሀንስ ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ፣ አቤት ሆስፒታል ጋር ያገኙናል።"

ሮሊንግ የሻተር ሥራ — ለደህንነትዎ ዘመናዊ መፍትሄ!

09/07/2026

እነሆ—እንደ አየር ሁኔታው የሚሰበሰብ እና የሚዘረጋ፣ ጥንካሬና ዘመናዊ ውበትን ያቀናጀ አስተማማኝ የፀሐይ መከላከያ ጥላዎች! ለቤትዎ፣ ለካፌዎ፣ ለሬስቶራንትዎ ወይም ለቢሮዎ ፍፁም ምቾትን ይፍጠሩ።
> በጥራትና በውበት ስራውን የሚያከናውነው፦ **ሮሊንግ የሻተር ሥራ (Rolling Shutter Works)**!
> አሁኑኑ ይደውሉልን!
> 📞 **09 11 40 27 62** ወይም **09 12 89 27 62** >
> *ሮሊንግ የሻተር ሥራ — ውበትና ምቾት በአንድ ላይ!*"
>

30/06/2026

ብረት ሻተር

ብረት ሻት(ሜታል ሻተር) ቀለም የሚቀባ በጊዜ ሂደት የሚዝግ ነው። በየ ጊዜው ቀለም መቀባት ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

የሻተር በር አይነቶች
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ሜታል ሻተር
አርሞኒካ ሻተር
መረብ ሻተር
ግሪል ሻተር
ወንፊት ሻተር
ክፍት ክፍት ሻተር
ፕላስቲክ ሻተር

0911402762
0912892762

24/06/2026

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተር

# Ababa
በቀላሉ የሚሰበሰብ የሚዘረጋ

ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን:-

ለመስታወት ቴራስ
ለጋርደን
ለመኪና ማቆሚያ
0911402762
0912892762

ጋልቫናይዝድ ወንፊት ሻተርጋልቫናይዝ ወንፊት ሻተር ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው።  መሀል በሀሉ ትንንሽ ቀዳዳ ያለው ወደ ውስጥ የሚያሳይ  ነ...
21/06/2026

ጋልቫናይዝድ ወንፊት ሻተር

ጋልቫናይዝ ወንፊት ሻተር ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል በሀሉ ትንንሽ ቀዳዳ ያለው ወደ ውስጥ የሚያሳይ ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።

0911402762
0912892762

15/06/2026

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተር

# Ababa
በቀላሉ የሚሰበሰብ የሚዘረጋ

ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን:-

ለመስታወት ቴራስ
ለጋርደን
ለመኪና ማቆሚያ
0911402762
0912982762

ሮሊንግ የሻተር ስራ Rolling Shutter Works የመኪና ማቆሚያ ጥላSun Shade for parking ለመኖርያ ቤት ለሆቴልለድርጅት.......      09114027620912982762
09/06/2026

ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works

የመኪና ማቆሚያ ጥላ

Sun Shade for parking



ለመኖርያ ቤት
ለሆቴል
ለድርጅት.......


0911402762
0912982762

Address

Chrchil Avenu
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rolling shutter Workes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Rolling shutter Workes:

Shortcuts

Share